Skip to main content
Share this page
FacebookTwitterLinkedIn

View this page in English

ማወናበድን፣ ማጭበርበርን እና መጥፎ የንግድ አሠራሮችን ሪፖርት ያድርጉ

በምስራቅ ሰአት አቆጣጠር (ET) ከ 9 a.m. እስከ 5 p.m. በ 877-382-4357 ይደውሉ። ለቋንቋዎች ዝርዝር 3ን ይጫኑ እና ለተጨማሪ ቋንቋዎች 0ን ይጫኑ። ወይም በ ReportFraud.ftc.gov በእንግሊዘኛ ሪፖርት ለማድረግ የሚያውቁት እና የሚያምኑት ሰው እንዲረዳዎት ይጠይቁ

ማጭበርበሮችን ለይተው ይወቁ እና ያስወግዱ

የማጭበርበር ምልክቶችን ለይተው ይወቁ እና የማጭበርበር ሰለባ ከሆኑ ምን ማድረግ እንዳለቦት ይወቁ።

የማህበራዊ ሚዲያ ግራፊክስ ያጋሩ

በማህበረሰብዎ ውስጥ ያሉትን ሌሎች ሰዎች ማወናበድን እና ማጭበርበርን እንዲያስወግዱ ለመርዳት እነዚህ ግራፊኮች ያጋሩ

Image
Image
Image

ሌሎች ቋንቋዎችን ይመልከቱ